የቻይናና የጀርመን ትብብር በኅዋ ምርምር ፤ DW Amharic November 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ቻይና፣ በጎቢ በረሃ ከሚገኘው የኅዋ ጉዞ ማደራጃ ጣቢያዋ፣ ከጂኳን ፣ ትናንት ፤ «ሸንቺው 8» (ተዓምረኛ መርከብ እንደማለት ነው ትርጉሙ)የተባለችውን የጠፈር መንኮራኩር ወደ ኅዋ አምጥቃለች።