የቡድን-ሃያ መሪዎች የካን ጉባዔና ሚናው DW Amharic November 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የቡድን-ሃያ መንግሥታት መሪዎች በፈረንሣይ መዝናኛ ስፍራ በካን ነገና ከነገ በስቲያ ተሰብስበው በተለይም የኤውሮ ምንዛሪ ሃገራት የዕዳ ቀውስን ለመቋቋም በቅርቡ ባደረጉት ስምምነት ላይ ይነጋገራሉ።