ገቢዎች ባለሥልጣን ‹‹ልማታዊ የታክስ አስተዳደር ሠራዊት›› ሊፈጥር ነው

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ‹‹ልማታዊ የታክስ አስተዳደር ሠራዊት›› ሊፈጥር መሆኑን አስታወቀ፡፡