ዩኔስኮ ፍልስጤምን በሙሉ አባልነት መቀበሉ DW Amharic November 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የተባበሩት መንግስታት የትምሕርት የሳይንስና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ ትናንት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ፍልስጤምን በሙሉ አባልነት ለመቀበል ወስኗል ።