ግንቦት ሃያና የጠቅላይ ሚንስትሩ መልዕክት

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሐይለ ማርያም ደሰለኝ ዛሬ አዲስ አበባ ስታዲዮም በተከበረዉ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር «አሸባሪ» ያሏቸዉን ግንቦት ሰባት፤ኦነግ፤ ኦብነግንና የኤርትራ መንግሥትን አዉግዘዋል።