ግንቦት ሃያና የጠቅላይ ሚንስትሩ መልዕክት DW Amharic May 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሐይለ ማርያም ደሰለኝ ዛሬ አዲስ አበባ ስታዲዮም በተከበረዉ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር «አሸባሪ» ያሏቸዉን ግንቦት ሰባት፤ኦነግ፤ ኦብነግንና የኤርትራ መንግሥትን አዉግዘዋል።