የኬንያ ወታደሮች በሶማሊያ መቆየት DW Amharic October 31, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኬንያ ወታደሮች የሶማልያ ዓማጽያን ቡድን አሸባብን ለመዋጋት ወደ ሶማሊያ ከገቡ ከሁለት ሣምንታት በኋላ ትናንት በተዋጊ አይሮፕላኖቻቸው በጣሉት የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 5 ሠላማዊ ሰዎችን ገድለው፣ አርባ አምሥት አቆሰሉ።