የዩክሬይን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫና ዉጤቱ

በትናንትናዉ ዕለት የአዉሮጳ ኅብረት ምክር ቤታዊ ምርጫ ብቻ ሳይሆን የተካሄደዉ፤ ባለፉት ወራቶች ምዕራቡን ዓለም እና ሩስያን ስታወዛግብ የቆየችዉ ዩክሬንም፤ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን አካሂዳለች።