የዩክሬይን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫና ዉጤቱ DW Amharic May 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በትናንትናዉ ዕለት የአዉሮጳ ኅብረት ምክር ቤታዊ ምርጫ ብቻ ሳይሆን የተካሄደዉ፤ ባለፉት ወራቶች ምዕራቡን ዓለም እና ሩስያን ስታወዛግብ የቆየችዉ ዩክሬንም፤ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን አካሂዳለች።