የኮሎኔል መንግስቱ ደህንነት አጠያያቂ ሆኗል Ethiopia Zare October 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚጓዙ ኢትዮጵያዊያን በዚምባብዌ እስር ቤቶች ይደበደባሉ Ethiopia Zare (ሐሙስ ጥቅምት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. October 27, 2011)፦ የኮ/ል ጋዳፊን ሞት ተከትሎ በዚምባብዌም የቀድሞው መሪ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማሪያም የደህንነነት ጥበቃ ጉዳይ ህዝቡን እንደ አዲስ ማነጋገር ጀምሯል።