ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ ሥልጣናቸውን አስረከቡ

– የኢንሹራንስ ኩባንያ ማቋቋሚያ ካፒታል እንዲጨምር ተጠየቀ

ከ50 ዓመታት በላይ በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ በማገልገል የሚታወቁትና የኅብረት ኢንሹራንስ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ ኃላፊነታቸውን ለምክትላቸው አስተላለፉ፡፡