በመንግሥት የንግድ ቤቶች ላይ ዕርምጃ ሊወሰድ ነው

•  ሸንሽነው ያከራዩ ተነጥቀው ውሉ ከተከራዮቹ ጋር ይደረጋል
•  የተከራየውን የንግድ ቤት ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ የሰጠ ውሉ ይቋረጣል
•  መኖርያ ቤትን ወደ ንግድ ቤት የቀየሩ በንግድ ቤት ውል ይገባሉ