ዜጐችን ያደናገረው የሊዝ አዋጅ Ethiopian Reporter October 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከሦስት ሳምንታት በፊት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ የሚደነግገው አዲሱ የሊዝ አዋጅ ዜጐችን እያደናገረ ነው፡፡