ቴዲ አፍሮ በፑንትላንድ የሞት ቅጣት ለተወሰነበት ኢትዮጵያዊ 700ሺህ ብር ከፈለ!

Ethiopia Zare (ሐሙስ ጥቅምት 18 ቀን 2004 ዓ.ም. October 29፣ 2011)፦ በሶማሊያዋ ፑንትላንድ በጎሳ መሪዎች የሞት ወይንም የ700ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ለተወሰነበት አስመሮም ኃይለስላሴ እውቁ የሙዚቃ ሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን የገንዘብ ቅጣቱን እንደከፈለለት ተዘገበ።