ኢትዮጵያና የምግብ ዋስትናዋ DW Amharic May 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ቀደም ሲል የተደመጠውን ዓይነት አዎንታዊ ውጤት ብታስመዘግብም፣ አሁንም የምግቡ ዋስትና ዝቅተኛ ከሆነባቸው ሃገራት መደዳ ነው የምትቆጠረው። በግምት፣ ከየሦስቱ ኢትዮጵያዊ አንዱ ከድህነት አፋፍ ስር እንደሚኖር ነው የዓለም ምግብ ድርጅት ዘገባ ያሳየው።