ፔትሮናስ ጓዙን ጠቅልሎ እየወጣ ነው

–  በገናሌ ጋዝ ተገኝቷል
–  ሳውዝ ዌስት ለነዳጅ ፍለጋ 200 ሚሊዮን ዶላር መድቧል

(በቃለየሱስ በቀለ)

ላለፉት ሰባት ዓመታት በጋምቤላና በኦጋዴን የነዳጅ ፍለጋ ሥራ ሲያካሂድ የቆየው ፔትሮናስ የተሰኘው ግዙፍ የማሌዥያ ኩባንያ ጓዙን ጠቅልሎ ከኢትዮጵያ እየወጣ እንደሆነ ታወቀ፡፡