Amharic የአዉሮጳ መሪዎች ጉባኤ ዉሳኔ DW Amharic Oct 27, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአዉሮጳ ሕብረት አባላት በተለይም የዩሮ ተጠቃሚ ሐገራት መሪዎች የከሰሩና የሚከስሩ ሐገራትና ተቋማትን ችግር ሥለሚያቃልሉበት ሐሳብ ሲወዛገቡ ነበር።