ሪፖርተር ጋዜጣ ከተመሠረተ 15 ዓመታት ሞሉት

በሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ሴንተር ሥር የሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ከተመሠረተ 15 ዓመታት ሞሉት፡፡ ጋዜጣው በእነዚህ ዓመታት በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፏል፡፡