ሰይፍ አል ኢስላም እና የሄጉ ፍርድ ቤት DW Amharic October 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈው ሳምንት የተገደሉት የቀድሞው የሊቢያ መሪ የሞአመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍይ አልኢስላም ጋዳፊ ፣ ለሄጉ ዓለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች ፍርድቤት እጃቸውን ለመስጠት እንደሚፈልጉ አንድ የሊቢያ የሽግግር ምክር ቤት ባለስልጣን አስታወቁ ።