የኢሕዴግ የሃያ-ሰወስት ዘመን አገዛዝ

መወቃቀሱ ከልዩነትም አልፎ እንዳወዛገበ አነሆ ሃያ-ሰወስተኛ ዓመቱን አለፈ።የሃያ ሰወስት ዓመቱ ጥቅል ሒደት፤የዉዝግቡ መሠረታዊ ምክንያትና የወደፊቱ ፖለቲካዊ ጉዞ እንዴትነት የዉይይታችን ትኩረት ነዉ።