የኢሕዴግ የሃያ-ሰወስት ዘመን አገዛዝ DW Amharic May 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መወቃቀሱ ከልዩነትም አልፎ እንዳወዛገበ አነሆ ሃያ-ሰወስተኛ ዓመቱን አለፈ።የሃያ ሰወስት ዓመቱ ጥቅል ሒደት፤የዉዝግቡ መሠረታዊ ምክንያትና የወደፊቱ ፖለቲካዊ ጉዞ እንዴትነት የዉይይታችን ትኩረት ነዉ።