Amharic የጀርመን ባለሃብቶች በሩስያ DW Amharic May 15, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሩስያና በምዕራባውያን መካከል የተፈጠረው ቅራኔ ተካሯል ። በሩስያ ላይ የኤኮኖሚ ማዕቀብ የመጣሉ ዛቻ አሁንም እንደቀጠለ ነው ። የሩስያ የኤኮኖሚ እድገት እምርታ ቀደም ካለ ጊዜ አንስቶ ቀንሷል ። በአሁኑ ቀውስ ደግሞ እድገቱ ተገቷል ። ይህ ደግሞ በጀርመን የውጭ ንግድ ላይ ተፅእኖ እያሳደረ ነው ።