የጀርመን ባለሃብቶች በሩስያ DW Amharic May 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሩስያና በምዕራባውያን መካከል የተፈጠረው ቅራኔ ተካሯል ። በሩስያ ላይ የኤኮኖሚ ማዕቀብ የመጣሉ ዛቻ አሁንም እንደቀጠለ ነው ። የሩስያ የኤኮኖሚ እድገት እምርታ ቀደም ካለ ጊዜ አንስቶ ቀንሷል ። በአሁኑ ቀውስ ደግሞ እድገቱ ተገቷል ። ይህ ደግሞ በጀርመን የውጭ ንግድ ላይ ተፅእኖ እያሳደረ ነው ።