በአፍሪቃ የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ትብብር፣ DW Amharic October 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ለኤኮኖሚ ዕድገት ብቻ ሳይሆን፤ ውድድር፤ የተፈጥሮ ግዳጅ በመሰለበት ዓለም፤ ለኅልውና ጭምር አለኝታም ነው።