የቱኒዚያ ምርጫ ዉጤት DW Amharic October 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics «በሕዝባዊዉ አብዮት ቱኒዞች የመጀመሪያዎቹ ነበሩ።በምርጫዉም የመጀመሪያዎቹ ናቸዉ።ሒደቱ በአብዛኛዉ ሙሉ በሙሉ አዎንታዊ ነበር።በየሐገራቸዉ ዲሞክራሲና ነፃነት ለማስረፅ የሚሹ ለሌሎቹ የአረብ ሐገራት ሕዝቦች ይሕንን እንደምሳሌ ቢወስዱት ይጠቅማቸዋል ብዬ አምናለሁ።ገቢራዊ ሊሆን እንደሚችል አሁን በትክክል ታይቷል።»