አዲሱ የአዳማ ንግድ ምክር ቤት ቦርድ ዋና ጸሐፊውን አገደ Ethiopian Reporter October 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአዳማ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቦርድ የምክር ቤቱን ዋና ጸሐፊ አቶ ግርማ መንገሻን ላልተወሰነ ጊዜ ከሥራና ከደመወዝ ያገደ ሲሆን፣ በጊዜያዊነት ሌላ ዋና ጸሐፊ መሰየሙ ተገለጸ፡፡