ለውይይት የቀረበው አዲስ የጥብቅና ፈቃድ አሰጣጥና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ተቃውሞ ገጠመው

–    የሕግ መምህራን ፈቃድ ማውጣት ይችላሉ
–    ፈቃድ ሳይኖረውና ፈቃዱን ሳያድስ ጥብቅና የቆመ በብርና በእስራት ይቀጣል
–    ጠበቆች ተከታታይ የሕግ ትምህርት እንዲወስዱ ይገደዳሉ