የአረና አመራር አባል ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ከእስር ተፈቱ Ethiopian Reporter October 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ጽሑፎች የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በሁመራ ከተማ ሲበትኑ ባለፈው ሳምንት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉት የአረና ትግራይ አመራር አባል ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ተፈቱ፡፡