የዩሮ ቀውስና የአውሮፓ መሪዎች ጉባኤ DW Amharic October 25, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ግሪክን የመሳሰሉ የዩሮ ተጠቃሚ አገራትን ከዕዳ ቀውስ ማውጣትና ዩሮን በዘላቂነት ማረጋጋት የሚቻልበትን መፍትሄ ለማፈላለግ የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት መሪዎች የጀመሩት ጥረት መቋጫ አላገኘም ።