የድሬዳው ጎርፍ ሰለባዎች ምሬት DW Amharic October 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከዛሬ 5 ዓመት በፊት ድሬዳዋን ባጥለቀለቀው የጎርፍ አደጋ የተጠቁ ወገኖች እስካሁን ድረስ ልዩ ልዩ ችግሮቻቸው እንዳልተፈቱ አስታወቁ ።