አንድነት ፖሊስ እያስቸገረው እንደሆነ ገለፀ VOA Amharic April 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ የፊታችን ዕሁድ ሚያዝያ 26 / 2006 ዓ.ም ሰልፍ እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ ላቀደው ሰላማዊ ሠልፍ እውቅና የተሰጠው ቢሆንም ፖሊስ ግን “የቅስቀሳ ሥራዬን እያደቀናፈ ነው” ሲል ከስሷል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ያዳምጡ።