አንድነት ፖሊስ እያስቸገረው እንደሆነ ገለፀ

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ የፊታችን ዕሁድ ሚያዝያ 26 / 2006 ዓ.ም ሰልፍ እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ ላቀደው ሰላማዊ ሠልፍ እውቅና የተሰጠው ቢሆንም ፖሊስ ግን “የቅስቀሳ ሥራዬን እያደቀናፈ ነው” ሲል ከስሷል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ያዳምጡ።