ስዊድንና የስደተኞች ኮታ በአዉሮጳ DW Amharic April 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዝኛ ምህፃሩ «ዩኤንኤችሲአር» ሰሞኑን ባወጣዉ መግለጫ ከአዉሮጳ ሃገራት ስዊድን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ስደተኞችን መቀበሏን አመለከተ። እንደድርጅቱ ስዊድን በኮታ 1,900 ስደተኞችን ተቀብላለች።