ስዊድንና የስደተኞች ኮታ በአዉሮጳ

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዝኛ ምህፃሩ «ዩኤንኤችሲአር» ሰሞኑን ባወጣዉ መግለጫ ከአዉሮጳ ሃገራት ስዊድን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ስደተኞችን መቀበሏን አመለከተ። እንደድርጅቱ ስዊድን በኮታ 1,900 ስደተኞችን ተቀብላለች።