አቡጊዳ – የአንድነት አባላት በአዲስ አበባ ሲቀሰቅሱ – ፎቶዎች ይዘናል

ሚያዚያ 21 ቀን 2006 በአዲስ አበባ በሃያ ሶስቱም ወረዳዎች፣ በራሪ ወረቀቶች ለሕዝቡ በማደል ሰፊ ቅስቀሳዎች ሲደረጉ ዉለዋል። የቅስቀሳ ተግባራትን ለማጨናግፍ ፖሊስ አንዳንድ ቦታ ሲሞክር የተየበትም ሁኔታ የነበረ ሲሆን ስድስት አባላት በሜክሲኮ አካባቢ ታግተዋል።

ከተሰሩ የአንድነት አባላት መካከል ሁለቱ

udj_prisoner

udj_prisoner2

በቅስቀሳ ላይ

udj_campaign2

udj_campaign1