አቡጊዳ – የአንድነት አባላት በአዲስ አበባ ሲቀሰቅሱ – ፎቶዎች ይዘናል Abugida April 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሚያዚያ 21 ቀን 2006 በአዲስ አበባ በሃያ ሶስቱም ወረዳዎች፣ በራሪ ወረቀቶች ለሕዝቡ በማደል ሰፊ ቅስቀሳዎች ሲደረጉ ዉለዋል። የቅስቀሳ ተግባራትን ለማጨናግፍ ፖሊስ አንዳንድ ቦታ ሲሞክር የተየበትም ሁኔታ የነበረ ሲሆን ስድስት አባላት በሜክሲኮ አካባቢ ታግተዋል። ከተሰሩ የአንድነት አባላት መካከል ሁለቱ በቅስቀሳ ላይ