በፈታኝ አገራዊና ዓለማዊ ሁኔታ ላይ ነን ጠንካራ ኢትዮጵያዊነትን እናረጋግጥ!
እውነት አገራችንን እንወዳለን? እውነት በኢትዮጵያዊነታችን እንኮራለን? እውነት በችግር ጊዜ አንድ ሆነን የምንቆም ነንን? እውነት ከግል ጥቅም በፊት የአገርና የሕዝብ ጥቅምና ክብር እናስቀድማለን?