ኢሳያስ አፈወርቂ የቀይ ባሕር አፋርን ዘር በማጥፋት ወንጀል ክስ እንዲመሠረትባቸው ተጠየቀ
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ግብረ አበሮቻቸው በኤርትራ ቀይ ባሕር አፋር ሕዝብ ላይ በፈጸሙት አሰቃቂ ድርጊት፣ በዓለም አቀፍ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ለመመሥረት የሚያስችል ሰነድ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) መቅረቡን የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አስታወቀ፡፡