የሚድሮክ ኮንስትራክሽን ሠራተኞችና ማኔጅመንቱ እየተወዛገቡ ነው

-    ‹‹በጣም በዝቅተኛ ደመወዝ ያሠሩናል ጭማሪ እንዲደረግልን ለዓመታት ለምነናል›› ሠራተኞች
-    ‹‹ድርጅቱ አሁን ጭማሪ ለማድረግ ዝግጁ አይደለም›› ማኔጅመንቱ