በደቡብ አፍሪቃ ኢትዮዽያውያን ላይ የደረሰው ጥቃት

ግድያው ከዜኖፎቢያ ጋር የተያያዘ አይደለም ይላል ፖሊስ። በክስተቱ በደቡብ አፍሪካ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮዽያውን ተደናግጠዋል።