‹‹ያገኙትን አፍሰው ቢበሉት ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት;››

ከአስቴር አወቀ ዘፈን የተወሰደ ግጥም ነው፡፡ ማየት፣ መመርመር፣ ማስተዋልና መምረጥ ያስፈልጋል የሚል መልዕክት የያዘ ነው፡፡