‹‹ለምርት ገበያው ሦስተኛ እግር ነን›› አቶ ሃሚድ ሁሴን፣ የብሔራዊ የግብይት አስፈጻሚዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት‹‹ለምርት ገበያው ሦስተኛ እግር ነን›› አቶ ሃሚድ ሁሴን፣ የብሔራዊ የግብይት አስፈጻሚዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት

የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ሥራ ከጀመረ ከሦስት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ ዘመናዊ የግብይት ሥራዎች ውስጥ ግብይቱን በማስፈጸም በዋና ተዋናይነት የሚጠቀሱት አገናኝ አባላት ናቸው፡፡