Amharic የዩክሬን ቀውስና ያልሰመረው የጄኔቫው ስምምነት DW Amharic Apr 22, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዩክሬን የተባባሰውን ቀውስ ያረግባል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የጄኔቫው ስምምነት እስካሁን ተግባራዊ መሆን አልቻለም ። ከስምምነቱ በኋላም የዩክሬን ውጥረት ተባብሶ ቀጠለ እንጂ አልቀነሰም ።