የዩክሬን ቀውስና ያልሰመረው የጄኔቫው ስምምነት DW Amharic April 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዩክሬን የተባባሰውን ቀውስ ያረግባል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የጄኔቫው ስምምነት እስካሁን ተግባራዊ መሆን አልቻለም ። ከስምምነቱ በኋላም የዩክሬን ውጥረት ተባብሶ ቀጠለ እንጂ አልቀነሰም ።