የቀድሞዉ የሊቢያ መሪ መገደል DW Amharic October 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ትልቅ ሆነዉ ሌላ ትልቅ እንዳሰቡ እንደ ትንሽ ወታደር ሲዋጉ ከተወለዱባት ትንሽ ከተማ ተገደሉ። ቃላቸዉን ግን አከበሩ።ሙዓመር መሐመድ አቡሚኒያር አል-ቃዛፊ።አለቀ ደቀቀ።