Amharic "ኢየሱስ ይሰቀል!" Deje Selam Apr 3, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic (By Workinesh Tufa) ·ዕለቱ አርብ ነው!ኢየሱስ ይሰቀል!ይሰቀል ኢየሱስ!በርባን ግን ይፈታ!2 ሺህ ዘመንይኸው ትጮሃለችዓለም አፍ አውጥታ።በቀያፋ ምክር በካህናት አድማበጲላጦስ ስልጣን በግፈኞች ጡጫዛሬም ይወገራል ጌታ ይሰቀላል።እውነት ነው!በድምጽ ብልጫናበቲፎዞ መድረክለምትመራ ዓለምሌባውን አንግሶንፁሁን ከመሸጥሌላ አይጠበቅም።መጋቢት 2006 .ዓም