የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም 50ኛ ዓመት DW Amharic March 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ትልቁ የአፍሪቃ ቀንድ ቤተ መፃህፍት እስከመባል በደረሰው በዚህ ተቋም ጥናትና ምርምሮች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የማድረግ እቅድ መኖሩን ሃላፊው ዶክተር አህመድ ሃሰን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።