የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም 50ኛ ዓመት

ትልቁ የአፍሪቃ ቀንድ ቤተ መፃህፍት እስከመባል በደረሰው በዚህ ተቋም ጥናትና ምርምሮች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የማድረግ እቅድ መኖሩን ሃላፊው ዶክተር አህመድ ሃሰን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።