አዲስ የማስታወቂያ ረቂቅ አዋጅ ወጣ

-  በረቂቁ ላይ ለመወያየት ነገ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷል

በአገሪቱ የሚወጡ ማስታወቂያዎችን መቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የማስታወቂያ ረቂቅ አዋጅ ወጣ፡፡