የቀድሞው የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ባለአክሲዮኖችን ተማፀኑ
የቀድሞ የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ምትኩ አብዲሳ፣ የኩባንያው ባለአክሲዮኖች እሳቸው የታገዱበት ምክንያትንና ለባንኩ ህልውና አደገኛ ናቸው ባሏቸው ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርገው እንዲወያዩ ተማፀኑ፡፡